መዝሙር 83:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 የአሳፍ የምስጋና መዝሙር። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም1 አምላክ ሆይ፤ ዝም አትበል፤ አምላክ ሆይ፤ ጸጥ አትበል፤ ቸል አትበል። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 አምላክ ሆይ! እባክህ ዝም አትበል፤ አትተወን፤ ችላ አትበል! Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 የኀያላን አምላክ ሆይ፥ ማደሪያዎችህ እጅግ የተወደዱ ናቸው። Ver Capítulo |