መዝሙር 81:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 በመባቻ ቀን በከፍተኛው በዓላችን ቀን መለከትን ንፉ፥ Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም4 ይህ ለእስራኤል የተሰጠ ሥርዐት፣ የያዕቆብም አምላክ ድንጋጌ ነውና። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 ይህ ለእስራኤል የተደነገገ፥ የያዕቆብ አምላክ የሰጠው ሥርዓት ነው። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ብቸኛውንና ችግረኛውን አድኑ፤ ከኃጥኣንም እጅ አስጥሉአቸው። Ver Capítulo |