መዝሙር 79:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 ያዕቆብን በልተውታልና፥ መኖርያውንም ባድማ አድርገዋልና። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም7 ያዕቆብን በልተውታልና፤ መኖሪያ ቦታውንም ባድማ አድርገዋል። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 ይህንንም የምታደርገው እነርሱ ሕዝቦችህን ስለ ገደሉና ርስታቸውን ስለ አወደሙ ነው። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 የኀያላን አምላክ አቤቱ፥ መልሰን፥ ፊትህንም አብራ፥ እኛም እንድናለን። Ver Capítulo |