AA AA AA AA መዝሙር 78:29 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)29 በሉ እጅግም ጠገቡ፥ የተመኙትንም ሰጣቸው። Ver Capítulo Copiarአዲሱ መደበኛ ትርጒም29 እነርሱም እስኪጠግቡ ድረስ በሉ፤ እጅግ የጐመጁትን ሰጥቷቸዋልና። Ver Capítulo Copiarአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም29 ስለዚህ ሕዝቡ በልተው ጠገቡ፤ እግዚአብሔር የተመኙትን ሁሉ ሰጣቸው። Ver Capítulo Copiar |