መዝሙር 77:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 አቤቱ፥ መንገድህ በመቅደስ ውስጥ ነው፥ እንደ እግዚአብሔር ያለ ታላቅ አምላክ ማን ነው? Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም14 ታምራትን የምታደርግ አምላክ አንተ ነህ፤ በሕዝቦችም መካከል ኀይልህን ትገልጣለህ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም14 ተአምራትን የምታደርግ አምላክ አንተ ነህ፤ አንተ በሕዝቦች መካከል ኀይልህን አሳይተሃል። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 ቀን በደመና መራቸው፥ ሌሊቱንም ሁሉ በእሳት ብርሃን። Ver Capítulo |