መዝሙር 74:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 በላይኛው መግቢያ ውስጥ፥ በዱር፥ በመጥረቢያ እንጨቶችን የሚቆርጡ ሰዎችን ይመስላሉ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም5 በጫካ መካከል ዛፎችን ለመቍረጥ፣ መጥረቢያ የሚያነሣ ሰው መሰሉ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 እነርሱ እንጨቶችን በመጥረቢያ እንደሚቈርጡ የደን እንጨት ቈራጮችን ይመስላሉ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ቀንዳችሁን እስከ አርያም አታንሡ፥ በእግዚአብሔር ላይ ዐመፃን አትናገሩ።” Ver Capítulo |