መዝሙር 68:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ጢስ እንደሚበንን እንዲሁ ይብነኑ፥ ሰም በእሳት ፊት እንደሚቀልጥ፥ እንዲሁ ክፉዎች ከእግዚአብሔር ፊት ይጥፉ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም3 ጻድቃን ግን ደስ ይበላቸው፤ በእግዚአብሔር ፊት ሐሤት ያድርጉ፤ ደስታንና ፍሥሓን የተሞሉ ይሁኑ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 ደጋግ ሰዎች ግን ደስ ይበላቸው፤ በፊቱም ሐሴት ያድርጉ፤ በደስታም ይፈንጥዙ! Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 በጩኸት ደከምሁ፥ ጉሮሮዬም ሻከረ፤ አምላኬን ተስፋ ሳደርግ ዐይኖቼ ፈዘዙ። Ver Capítulo |