መዝሙር 62:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 እርሱ ዓለቴም መድኃኒቴም ነውና፥ እርሱ መጠጊያዬ ነው፥ አልታወክም። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም7 መዳኔና ክብሬ በእግዚአብሔር ነው፤ ብርቱ ዐለቴና መሸሸጊያዬ በእግዚአብሔር ነው። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 መዳኔና ክብሬ የተገኘው ከእግዚአብሔር ነው፤ እርሱ የመጠጊያዬ አምባና መጠለያዬ ነው። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 ረዳቴ ሆነኽልኛልና፥ በክንፎችህም ጥላ እታመናለሁ። Ver Capítulo |