መዝሙር 61:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 በድንኳንህ ለዘለዓለም እኖራለሁ፥ በክንፎችህም ጥላ እጋረዳለሁ፥ Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም5 አምላክ ሆይ፤ ስእለቴን ሰምተሃልና፤ ስምህን የሚፈሩትንም ሰዎች ርስት ለእኔ ሰጠህ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 አምላክ ሆይ! ስእለቴን ሰማህ፤ አንተን ለሚፈሩ ሰዎች ያዘጋጀኸውን በረከት ለእኔም ሰጠኸኝ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ነገር ግን ነፍሴ፥ ለእግዚአብሔር ትገዛለች፥ ተስፋዬ ከእርሱ ዘንድ ናትና። Ver Capítulo |