መዝሙር 50:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ከጽዮን፥ ከውበት ሙላቱ እግዚአብሔር ያበራል። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም2 ፍጹም ውብ ከሆነችው ከጽዮን፣ እግዚአብሔር አበራ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 እግዚአብሔር በውበትዋ ፍጹም ከሆነችው ከጽዮን ከተማ የደመቀ ብርሃንን ያበራል። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ከበደሌ ፈጽሞ እጠበኝ፥ ከኀጢአቴም አንጻኝ፤ Ver Capítulo |