21 አእምሮ የሌለው ክቡር ሰው እንደሚጠፉ እንስሶች መሰለ።
21 ይህን አድርገህ ዝም አልሁህ፤ ኀጢአት አማረችህን? እኔ እንዳንተ እሆን ዘንድ ጠረጠርህ? በፊትህ ቆሜ ልዝለፍህ?