መዝሙር 49:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 አሕዛብ ሁላችሁ፥ ይህን ስሙ፥ በዓለም የምትኖሩትም ሁላችሁ፥ አድምጡ፥ Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም2 ዝቅተኞችና ከፍተኞች፣ ባለጠጎችና ድኾች ይህን በአንድነት ስሙ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 ከፍተኞችና ዝቅተኞች፥ ሀብታሞችና ድኾች ስሙ፤ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ከክብሩ ውበት ከጽዮንም፥ Ver Capítulo |