መዝሙር 48:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 እነሆ፥ ነገሥታት ተከማችተው በአንድነት መጥተዋል። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም5 አይተውም ተደነቁ፤ ደንግጠውም ፈረጠጡ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 ነገር ግን ባዩአት ጊዜ ደነገጡ፤ ፈርተውም ሸሹ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ከክፉ ቀን ለምን እፈራለሁ? ኀጢአት ተረከዜን ከበበኝ፤ Ver Capítulo |