መዝሙር 44:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 አንተ ግን ከጠላቶቻችን አዳንኸን፥ የሚጠሉንንም አሳፈርሃቸው። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም8 ዘወትር በእግዚአብሔር እንመካለን፤ ስምህንም ለዘላለም እንወድሳለን። ሴላ Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 አምላክ ሆይ! ዘወትር በአንተ እንመካለን፤ ስምህንም ለዘለዓለም እናመሰግናለን። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ከርቤና ሽቱ ዝባድም በልብሶችህ ናቸው። Ver Capítulo |