መዝሙር 40:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 እሰይ እሰይ የሚሉኝ እፍረታቸውን ወዲያው ይከፈሉ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም16 አንተን የሚፈልጉ ሁሉ ግን፣ ሐሤት ያድርጉ፤ በአንተም ደስ ይበላቸው፤ ዘወትር የአንተን ማዳን የሚወድዱ፣ “እግዚአብሔር ከፍ ከፍ ይበል!” ይበሉ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 አንተን የሚፈልጉ ሁሉ ግን ደስ ይበላቸው፥ ሐሴትም ያድርጉ፤ ያንተን ማዳን የሚወዱ ዘወትር፦ “እግዚአብሔር ታላቅ ነው!” ይበሉ። Ver Capítulo |