መዝሙር 37:19 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 በክፉ ዘመንም አያፍሩም፥ በራብ ዘመንም ይጠግባሉ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም19 በክፉ ጊዜ ዐንገት አይደፉም፤ በራብ ዘመንም ይጠግባሉ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም19 ክፉ ቀን ሲመጣ ችግር አይደርስባቸውም፤ በራብ ዘመንም በቂ ምግብ በማግኘት ይጠግባሉ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 ጠላቶቼ ሕያዋን ናቸው፥ ይበረቱብኛልም፥ በዐመፃም የሚጠሉኝ በዙ። Ver Capítulo |