Biblia Todo Logo
La Biblia Online

- Anuncios -




መዝሙር 35:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

2 ጥሩርና ጋሻ ያዝ፥ እኔንም ለመርዳት ተነሥ።

Ver Capítulo Copiar

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

2 ትልቁንና ትንሹን ጋሻ ያዝ፤ እኔንም ለመርዳት ተነሥ።

Ver Capítulo Copiar

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

2 ጋሻና ጥሩር ያዝ፤ መጥተህም እርዳኝ።

Ver Capítulo Copiar

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

2 በአ​ን​ደ​በቱ ሸን​ግ​ሎ​አ​ልና፤ ኀጢ​አቱ ባገ​ኘ​ችው ጊዜ ይጠ​ላ​ታል።

Ver Capítulo Copiar




መዝሙር 35:2
6 Referencias Cruzadas  

በላባዎቹ ይጋርድሃል፥ ከክንፎቹም በታች ትጠለላለህ፥ ታማኝነቱ እንደ ጋሻና እንደ ቅጥር ይከብብሃል።


ጌታ እንደ ኃያል ይወጣል እንደ ሰልፈኛም ቅንዓትን ያስነሣል፤ ይጮኻል ድምፁንም ያሰማል በጠላቶቹም ላይ ይበረታል።


ጌታ ተዋጊ ነው፥ ስሙም ጌታ ነው፤


ጌታና የቁጣው ጦር መሣሪያ፤ ምድሪቱን በሙሉ ለማጥፋት፤ ከሩቅ አገር፤ ከሰማያትም ዳርቻ መጥተዋል።


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios