23 የባርያዎቹን ነፍስ ጌታ ይቤዣል፥ ወደ እርሱ የሚጠጉ ሁሉ አይፈረድባቸውም።
23 አቤቱ ተነሥ፥ ፍርዴንም አድምጥ፥ አምላኬ ጌታዬም፥ በክርክሬ ጊዜ ተነሥ፥