መዝሙር 33:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 እርሱ ተናግሮአልና፥ ሆኑም፥ እርሱ አዘዘ፥ ጸኑም። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም9 እርሱ ተናግሯልና ሆኑ፤ አዝዟልና ጸኑም። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 እርሱ በተናገረ ጊዜ ዓለም ተፈጠረ፤ በትእዛዙም ሁሉ ነገር ጸንቶ ቆመ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ለሚፈሩት ችግር የለባቸውምና ቅዱሳን ሁሉ፥ እግዚአብሔርን ፍሩት። Ver Capítulo |