Biblia Todo Logo
La Biblia Online

- Anuncios -




መዝሙር 33:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

8 ምድር ሁሉ ጌታን ትፍራው፥ በዓለም የሚኖሩ ሁሉ ይደንግጡ።

Ver Capítulo Copiar

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

8 ምድር ሁሉ እግዚአብሔርን ትፍራው፤ በዓለም የሚኖር ሕዝብ ሁሉ በፊቱ ይንቀጥቀጥ።

Ver Capítulo Copiar

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

8 በምድርም የምትኖሩ ሁሉ እግዚአብሔርን ፍሩ፤ የዓለም ሕዝቦች ሁሉ እግዚአብሔርን አክብሩ።

Ver Capítulo Copiar

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

8 እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ቸር እንደ ሆነ ቅመሱ፥ ዕወ​ቁም፤ በእ​ርሱ የሚ​ታ​መን ሰው ብፁዕ ነው።

Ver Capítulo Copiar




መዝሙር 33:8
10 Referencias Cruzadas  

ችግረኞች ይበላሉ፥ ይጠግቡማል፥ ጌታንም የሚሹት ያመሰግኑታል፥ ልባቸውም ለዘለዓለም ሕያው ይሁን።


የያዕቆብ አምላክ ሆይ፥ ከተግሣጽህ የተነሣ ፈረሰኞች ፈረሶች አንቀላፉ።


ምድር ፍሬዋን ሰጠች፥ እግዚአብሔር አምላካችንም ይባርከናል።


አምላካችን በእውነት የሚያጠፋ እሳት ነውና።


ስለዚህ ሰዎች ይፈሩታል፥ በልባቸውም ጠቢባን የሆኑትን ሁሉ አይመለከትም።”


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios