መዝሙር 20:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 መባዎችህን ሁሉ ያስብልህ፥ የሚቃጠል መሥዋዕትህን ያለምልምልህ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም4 የልብህን መሻት ይስጥህ፤ ዕቅድህን ሁሉ ያከናውንልህ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 የልብህን ምኞት ይስጥህ፤ ሐሳብህን ሁሉ ይፈጽምልህ፤ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ሕይወትን ለመነህ፥ ሰጠኸውም፥ ለረዥም ዘመን ለዘለዓለሙ። Ver Capítulo |