መዝሙር 20:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ከመቅደሱ ረድኤትን ይላክልህ፥ ከጽዮንም ይደግፍህ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም3 ቍርባንህን ሁሉ ያስብልህ፤ የሚቃጠል መሥዋዕትህን ይቀበልልህ። ሴላ Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 መባህን ሁሉ ይቀበልልህ፤ በመሥዋዕትህም ደስ ይበለው። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 በበጎ በረከት ደርሰህለታልና፤ ከክቡር ዕንቍ የሆነ ዘውድንም በራሱ ላይ አኖርህ። Ver Capítulo |