መዝሙር 19:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ቀን ለቀን ንግግርን ታወጣለች፥ ሌሊትም ለሌሊት እውቀትን ትናገራለች። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም3 ንግግር የለም፤ ቃል የለም፤ ድምፃቸው በጆሮ የሚሰማ አይደለም። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 ንግግር ወይም ቃላት የላቸውም፤ ድምፃቸውም አይሰማም፤ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 መሥዋዕትህን ያስብልህ፤ ቍርባንህንም ያለምልምልህ። Ver Capítulo |