መዝሙር 16:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ጌታን፦ “አንተ ጌታዬ ነህ አልሁ”፥ ከአንተ በቀር በጎነት የለኝም። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም2 እግዚአብሔርን፣ “አንተ ጌታዬ ነህ፤ ከአንተ በቀር በጎነት የለኝም” አልሁት። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 እግዚአብሔርን “አንተ ጌታዬ ነህ፤ ያለኝ መልካም ነገር ሁሉ ያንተ ስጦታ ነው” አልኩት። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ፍርዴ ከፊትህ ይወጣል፥ ዐይኖቼም ጽድቅህን አዩ። Ver Capítulo |