መዝሙር 16:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ነፍሴን በሲኦል አትተዋትምና፥ ቅዱስህንም መበስበስን ያይ ዘንድ አትተወውም። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም10 በሲኦል አትተወኝምና፤ በአንተ የታመነውም መበስበስን እንዲያይ አትፈቅድም። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 ነፍሴን በሲኦል አትተዋትም፤ ታማኝህንም መበስበስ እንዲደርስበት አታደርግም። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 አንጀታቸውን ቋጠሩ፥ አፋቸውም ትዕቢትን ተናገረ። Ver Capítulo |