Biblia Todo Logo
La Biblia Online

- Anuncios -




መዝሙር 145:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

14 ጌታ በቃሎቹ የታመነ ነው፥ በሥራውም ሁሉ ጻድቅ ነው፥ ጌታ የሚወድቁትን ሁሉ ይደግፋቸዋል፥ ያጎነበሱትንም ያነሣቸዋል።

Ver Capítulo Copiar

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

14 እግዚአብሔር የሚንገዳገዱትን ሁሉ ይደግፋል፤ የወደቁትንም ሁሉ ያነሣል።

Ver Capítulo Copiar

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

14 የሚንገዳገዱትን ይደግፋል፤ የወደቁትንም ያነሣቸዋል።

Ver Capítulo Copiar




መዝሙር 145:14
8 Referencias Cruzadas  

ጌታ የዕውሮችን ዐይን ያበራል፥ ጌታ የወደቁትን ያነሣል፥ ጌታ ጻድቃንን ይወድዳል፥


ቢወድቅም አይጣልም፥ ጌታ እጁን ይዞ ይደግፈዋልና።


እግሮቼ ተሰናከሉ ባልሁ ጊዜ፥ አቤቱ፥ ጽኑ ፍቅርህ ረዳኝ።


እርዳኝ እድናለሁም፥ ሁልጊዜም ሥርዓትህን እመረምራለሁ።


ይህን ሳስብ ነፍሴ በእኔ ውስጥ ፈሰሰች፥ ወደ እግዚአብሔር ቤት ወደ ምስጋና መኖሪያ ስፍራ እገባለሁና፥ በዓል የሚያከብሩ ሰዎች የደስታና ምስጋና ቃል አሰሙ።


ከአላዋቂነቴ የተነሣ ቁስሌ ሸተተ በሰበሰም፥


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios