Biblia Todo Logo
La Biblia Online

- Anuncios -




መዝሙር 129:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

3 አራሾች በጀርባዬ ላይ አረሱ፥ ትልማቸውን አስረዘሙ።

Ver Capítulo Copiar

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

3 ዐራሾች ጀርባዬን ዐረሱት፤ ትልማቸውንም አስረዘሙት።”

Ver Capítulo Copiar

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

3 ጀርባዬን በጅራፍ ተልትለው፥ የታረሰ ማሳ አስመስለውታል።

Ver Capítulo Copiar

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

3 አቤቱ፥ ኀጢ​አ​ት​ንስ ብት​ጠ​ባ​በቅ፥ አቤቱ፥ ማን ይቆ​ማል?

Ver Capítulo Copiar




መዝሙር 129:3
4 Referencias Cruzadas  

ነፍስሽንም፦ “በአንቺ ላይ እንድንረማመድ ዝቅ በዪ” በሚሉአት በአስጨናቂዎችሽ እጅ አኖረዋለሁ፤ ጀርባሽንም ለሚሻገሩት እንደ መሬትና እንደ መንገድ አደረግሽላቸው።


በምድር ላይ እንደ ተሰነጠቀ እንደ መሬት ጓል፥ እንዲሁ አጥንቶቻችን በሲኦል ተበተኑ።


ጐሽ እንዲተልምልህ ልታጠምደው ትችላለህን? ወይስ ከአንተ በኋላ በእርሻ ላይ ይጐለጉላልን?


ጀርባዬን ለገራፊዎች፥ ጉንጬንም ለጠጉር ነጪዎች ሰጠሁ፤ ፊቴንም ከውርደትና ከትፋት አልመለስሁም።


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios