መዝሙር 128:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 እነሆ፥ ጌታን የሚፈራ ሰው እንዲህ ይባረካል። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም4 እነሆ፤ እግዚአብሔርን የሚፈራ ሰው፣ እንዲህ ይባረካል። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 እግዚአብሔርን የሚፈራ እንደዚህ የተባረከ ይሆናል። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 እግዚአብሔር ጻድቅ ነው፤ የኃጥኣንን አንገታቸውን ቈረጠ። Ver Capítulo |