መዝሙር 126:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 በዕንባ የሚዘሩ በእልልታ ይለቅማሉ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም5 በእንባ የሚዘሩ፣ በእልልታ ያጭዳሉ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 በእንባ የሚዘሩ የደስታ መዝሙር እየዘመሩ ይሰበሰባሉ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ከእነርሱ ዘንድ ምኞቱን የሚፈጽም ሰው ብፁዕ ነው፤ ጠላቶቹን በአደባባይ በተናገረ ጊዜ እርሱ አያፍርም። Ver Capítulo |