መዝሙር 122:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 የዳዊት የዕርገት መዝሙር። ወደ ጌታ ቤት እንሂድ ባሉኝ ጊዜ ደስ አለኝ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም1 “ወደ እግዚአብሔር ቤት እንሂድ” ባሉኝ ጊዜ፣ ደስ አለኝ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 “ወደ እግዚአብሔር ቤት እንሂድ!” ባሉኝ ጊዜ ደስ አለኝ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 በሰማይ የምትኖር ሆይ፥ ዐይኖቻችንን ወደ አንተ አነሣን። Ver Capítulo |