መዝሙር 119:96 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)96 የሥራን ሁሉ ፍጻሜ አየሁ፥ ትእዛዝህ ግን እጅግ ሰፊ ነው። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም96 ለፍጹምነት ሁሉ ዳርቻ እንዳለው አየሁ፤ ትእዛዝህ ግን እጅግ ሰፊ ነው። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም96 የሁሉም ነገር ፍጹምነት ወሰን አለው፤ የትእዛዞችህ ፍጹምነት ግን ወሰን የለውም። Ver Capítulo |