መዝሙር 119:88 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)88 እንደ ምሕረትህ ሕያው አድርገኝ፥ የአፍህንም ምስክር እጠብቃለሁ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም88 እንደ ምሕረትህ መልሰህ ሕያው አድርገኝ፤ እኔም የአፍህን ምስክርነት እጠብቃለሁ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም88 ሕግህን እጠብቅ ዘንድ በዘለዓለማዊ ፍቅርህ ሕይወትን ስጠኝ። Ver Capítulo |