56 ትእዛዛትህንም ፈልጌአለሁና ይህች ሆነችልኝ።
56 ሥርዐትህን እከተላለሁ፤ ይህችም ተግባሬ ሆነች።
56 ትእዛዞችህን ዘወትር ስለማከብር፥ በረከትን አገኘሁ።
ሕግህን ለሚወድዱ ብዙ ሰላም ነው፥ ዕንቅፋትም የለባቸውም።