መዝሙር 119:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ሕጎችህን በሚገባ እንጠብቅ ዘንድ አንተ አዘዝህ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም4 ጠንቅቀን እንጠብቃት ዘንድ፣ አንተ ሥርዐትን አዝዘሃል። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 እግዚአብሔር ሆይ! አንተ ሕጎችህን ሰጥተኸናል፤ በታማኝነት እንድንታዘዛቸውም ነግረኸናል፤ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 እንደ በረሃ ቋያ የኀያል ፍላጾች የተሳሉ ናቸው። Ver Capítulo |