መዝሙር 119:166 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)166 አቤቱ፥ ማዳንህን ተስፋ አደርግሁ፥ ትእዛዛትህንም ጠበቅሁ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም166 እግዚአብሔር ሆይ፤ ማዳንህን ተስፋ አደርጋለሁ፤ ትእዛዝህንም እፈጽማለሁ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም166 እግዚአብሔር ሆይ! አዳኝነትህን በተስፋ እጠባበቃለሁ፤ ትእዛዞችህንም እፈጽማለሁ። Ver Capítulo |