መዝሙር 119:152 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)152 ከዘለዓለም እንደ መሠረትኸው ከቀድሞ ጀምሮ ከምስክርህ የተነሣ አወቅሁ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም152 ለዘላለም እንደ መሠረትሃቸው፣ ከጥንት ምስክርነትህ ተረድቻለሁ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም152 ሕጎችህን በማጥናት ለዘለዓለም እንዲጸኑ ያደረግሃቸው መሆናቸውን ከብዙ ጊዜ በፊት ተረድቼአለሁ። Ver Capítulo |