Biblia Todo Logo
La Biblia Online

- Anuncios -




መዝሙር 119:149 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

149 አቤቱ፥ እንደ ቸርነትህ ድምፄን ስማ፥ እንደ ፍርድህ ሕያው አድርገኝ።

Ver Capítulo Copiar

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

149 እንደ ቸርነትህ መጠን ድምፄን ስማ፤ እግዚአብሔር ሆይ፤ እንደ ሕግህ መልሰህ ሕያው አድርገኝ።

Ver Capítulo Copiar

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

149 እግዚአብሔር ሆይ! ስለ ዘለዓለማዊው ፍቅርህ ስማኝ! በትእዛዝህ መሠረት ሕይወቴን ጠብቅ!

Ver Capítulo Copiar




መዝሙር 119:149
12 Referencias Cruzadas  

ጌታ ስላደረገልን ሁሉ፥ የጌታን ቸርነትና የጌታን ምስጋና፥ እንደ ምሕረቱና እንደ ቸርነቱም ብዛት ለእስራኤል ቤት የሰጠውን የተትረፈረፈ ጽኑ ፍቅር እናገራለሁ።


እነሆ፥ ትእዛዝህን ናፈቅሁ፥ በጽድቅህ ሕያው አድርገኝ።


አንተ ግን አቤቱ ጌታዬ፥ ስለ ስምህ ስትል ታደገኝ፥ ጽኑ ፍቅርህ መልካም ናትና አድነኝ።


አቤቱ፥ ጸሎቴን አድምጥ፥ ልመናዬንም ቸል አትበል።


ለመዘምራን አለቃ፥ የዳዊት መዝሙር።


አቤቱ፥ ቸርነትህ እጅግ ብዙ ነው፥ እንደ ፍርድህ ሕያው አድርገኝ።


ነፍሴ ወደ አፈር ተጠጋች፥ እንደ ቃልህ ሕያው አድርገኝ።


የውኃው ማዕበል አያስጥመኝ፥ ጥልቁም አይዋጠኝ፥ ጉድጓድም አፉን በእኔ ላይ አይዝጋ።


ፍርዴን ፍረድ አድነኝም፥ ስለ ቃልህ ሕያው አድርገኝ።


ለመዘምራን አለቃ፥ የዳዊት መዝሙር።


እንደ ምሕረትህ ሕያው አድርገኝ፥ የአፍህንም ምስክር እጠብቃለሁ።


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios