መዝሙር 119:126 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)126 ለጌታ የሥራ ጊዜ ነው፥ ሕግህንም ሻሩት። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም126 እግዚአብሔር ሆይ፤ ሕግህ እየተጣሰ ነውና፣ ጊዜው አንተ የምትሠራበት ነው። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም126 እግዚአብሔር ሆይ! ሰዎች ሕግህን ስለ ጣሱ ፍርድህን የምትገልጥበት ጊዜው አሁን ነው። Ver Capítulo |