መዝሙር 119:122 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)122 ባርያህን በመልካም ጠብቀው፥ ትዕቢተኞችም አይጋፉኝ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም122 ለባሪያህ በጎነት ዋስትና ሁን፤ እብሪተኞች እንዲጨቍኑኝ አትፍቀድላቸው። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም122 የእኔን የአገልጋይህን ደኅንነት አረጋግጥ፤ እብሪተኞች እንዲያጠቁኝ አታድርግ። Ver Capítulo |