መዝሙር 119:108 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)108 አቤቱ፥ ከአፌ የሚወጣውን ቃል ውደድ፥ ፍርድህንም አስተምረኝ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም108 እግዚአብሔር ሆይ፤ በከንፈሬ ያቀረብሁትን የበጎ ፈቃድ ስጦታ ተቀበል፤ ሕግህንም አስተምረኝ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም108 እግዚአብሔር ሆይ! የምስጋና ጸሎቴን ተቀበል፤ ትእዛዞችህንም አስተምረኝ። Ver Capítulo |