መዝሙር 118:23 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 ይህች ከጌታ ዘንድ ሆነች፥ ለዓይናችንም ድንቅ ናት። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም23 እግዚአብሔር ይህን አድርጓል፤ ይህም ለዐይናችን ድንቅ ነው። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም23 ይህም የእግዚአብሔር ሥራ ነው፤ ለዐይኖቻችንም ድንቅ ነው። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 አለቆች ደግሞ ተቀምጠው እኔን አሙኝ፤ ባሪያህ ግን ፍርድህን ያሰላስል ነበር። Ver Capítulo |