መዝሙር 118:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ቸር እንደሆነ፥ ፍቅሩም ለዘለዓለም እንደሆነ የእስራኤል ቤት አሁን ይንገሩ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም2 የእስራኤል ሕዝብ፣ “ምሕረቱ ለዘላለም ነው” ይበል። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 የእስራኤል ሕዝብ ሁሉ “የእግዚአብሔር ፍቅር ዘለዓለማዊ ነው” ይበሉ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ምስክሩን የሚፈልጉ፥ በፍጹም ልብ የሚሹት ብፁዓን ናቸው፤ Ver Capítulo |