Biblia Todo Logo
La Biblia Online

- Anuncios -




መዝሙር 118:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

18 መገሠጽስ ጌታ ገሠጸኝ፥ ለሞት ግን አልሰጠኝም።

Ver Capítulo Copiar

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

18 መገሠጹን እግዚአብሔር እጅግ ገሥጾኛል፤ ነገር ግን ለሞት አሳልፎ አልሰጠኝም።

Ver Capítulo Copiar

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

18 በብርቱ ቀጥቶኛል፤ ነገር ግን እንድሞት አላደረገኝም።

Ver Capítulo Copiar

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

18 ዓይ​ኖ​ችን ክፈት፥ ከሕ​ግ​ህም ድንቅ ነገ​ርን አያ​ለሁ።

Ver Capítulo Copiar




መዝሙር 118:18
14 Referencias Cruzadas  

ነገር ግን በተፈረደብን ጊዜ ከዓለም ጋር እንዳንኮነን በጌታ እንገሠጻለን።


ያልታወቁ ስንባል የታወቅን ነን፤ የምንሞት ስንመስል እነሆ ሕያዋን ነን፤ የተቀጣን ስንሆን አንገደልም፤


ውኆች እስከ ነፍሴ ድረስ ከበቡኝ፤ ጥልቁ ባሕር ከበበኝ፥ የባሕሩ ሣር በራሴ ተጠመጠመ።


ስለዚህ እኔን አቃለኸኛል፤ ሚስት እንድትሆንህም የሒታዊውን የኦርዮን ሚስት ወስደሃታልና፥ ሰይፍ ለዘለዓለም ከቤትህ አይርቅም።’ ”


በራብ ጊዜ ከሞት፥ በሰልፍም ጊዜ ከሰይፍ እጅ ያድንሃል።


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios