መዝሙር 116:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 የጌታን ስም ጠራሁ፦ አቤቱ፥ ነፍሴን አድናት። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም4 እኔም የእግዚአብሔርን ስም ጠራሁ፤ “እግዚአብሔር ሆይ፤ ነፍሴን ታድናት ዘንድ እለምንሃለሁ” አልሁ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 በዚያን ጊዜ “አምላክ ሆይ! እባክህ አድነኝ!” ብዬ ወደ እግዚአብሔር ጮኽኩ። Ver Capítulo |