መዝሙር 108:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 ወዳጆችህ ይድኑ ዘንድ፥ በቀኝህ አድን አድምጠኝም። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም7 እግዚአብሔር ከመቅደሱ ተናገረ፤ “ደስ እያለኝ ሴኬምን እከፋፍላለሁ፤ የሱኮትንም ሸለቆ እለካለሁ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 እግዚአብሔር በመቅደሱ ሆኖ እንዲህ አለ፦ “ድል አድርጌ ሴኬምን እሸነሽናለሁ፤ የሱኮትንም ሸለቆ ለሕዝቤ አከፋፍላለሁ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 በሚከራከርም ጊዜ ተረትቶ ይውጣ፤ ጸሎቱም በደል ትሁንበት። Ver Capítulo |