መዝሙር 108:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 በገና ሆይ፥ ተነሥ፥ መሰንቆም እንዲሁ፥ እኔም ማለዳን ልቀስቅሰው። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም3 ጌታ ሆይ፤ በሕዝቦች መካከል አመሰግንሃለሁ፤ በሰዎችም መካከል እዘምርልሃለሁ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 እግዚአብሔር ሆይ! በመንግሥታት መካከል አመሰግንሃለሁ፤ በአሕዛብ መካከል የምስጋና መዝሙር አቀርብልሃለሁ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 በጥል ከበቡኝ፥ በከንቱም ተዋጉኝ። Ver Capítulo |