መዝሙር 106:41 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)41 በአሕዛብም እጅ አሳልፎ ሰጣቸው፥ የሚጠሉአቸውም ገዙአቸው። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም41 ለአሕዛብ አሳልፎ ሰጣቸው፤ ጠላቶቻቸውም በላያቸው ሠለጠኑ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም41 ለአሕዛብ አሳልፎ ሰጣቸው፤ ጠላቶቻቸውም ገዥዎቻቸው ሆኑ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)41 ችግረኛንም በችግሩ ረዳው፤ እንደ ሀገር በጎች አደረገው። Ver Capítulo |