መዝሙር 105:30 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)30 ምድራቸውና የንጉሦቻቸው ቤቶች በእንቁራሪት ተሞሉ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም30 ምድራቸውም፣ የነገሥታታቸው እልፍኝ ሳይቀር፣ ጓጕንቸር ተርመሰመሰባቸው። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም30 አገራቸው በእንቁራሪት ተሸፈነች፤ ቤተ መንግሥቱ እንኳ ሳይቀር ሁሉ ቦታ በእንቁራሪት ተሞላ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)30 ፊንሐስም ተነሥቶ አዳናቸው፥ ቸነፈሩም ተወ። Ver Capítulo |