መዝሙር 104:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 እንዳያልፉትም ድንበር አደረግህላቸው ተመልሰው ምድርን እንዳይከድኑ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም9 ተመልሰው ምድርን እንዳይሸፍኑ፣ ዐልፈውም እንዳይመጡ ድንበር አበጀህላቸው። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 ዳግመኛ ምድርን እንዳይሸፍንም የማይጥሰውን ወሰን አበጀህለት። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ለአብርሃም የሠራለትን፥ ለይስሐቅም የማለውን፤ Ver Capítulo |