መዝሙር 104:30 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)30 መንፈስህን ትልካለህ ይፈጠራሉም፥ የምድርንም ፊት ታድሳለህ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም30 መንፈስህን ስትልክ፣ እነርሱ ይፈጠራሉ፤ የምድርንም ገጽ ታድሳለህ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም30 እስትንፋስ ስትሰጣቸው ግን ይፈጠራሉ፤ ለምድርም አዲስ ሕይወት ትሰጣለህ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)30 ምድራቸው በንጉሦቻቸው ቤቶች ጓጕንቸሮችን አወጣች። Ver Capítulo |